አሁኑኑ ይለግሱ!
የእርስዎ ድጋፍ የሰዎችን ህይወት ለመለወጥ እና ማህበረሰቦችን ለማጠናከር ይረዳል፡፡ ለትሩስ የተቀናጀ ልማት ድርጅት (TIDO) በመለገስ ለወጣቶች አቅም ግንባታ፣ ለትምህርት ተደራሽነት፣ ለስደተኞች እና ለተፈናቃዮች ድጋፍ እንዲሁም ለማህበረሰብ ተኮር የልማት ስራዎች ቀጥተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ፡፡ እያንዳንዱ መዋጮ - ትልቅም ይሁን ትንሽ - ዘላቂ ማህበራዊ ተፅእኖ ያላቸውን ፕሮግራሞች ለማከናወን ያስችላል፡፡ ዛሬውኑ በመለገስ ሁሉንም ያካተተ እና ጠንካራ የወደፊት ጊዜን በመገንባት ሂደት ውስጥ ይሳተፉ፡፡